የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር የሴቶችና የወጣቶች ጉዳይ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ኤምቢኤ/ኤም.ኤ ዲግሪ በሶሻል ሳይንስ የትምህርት መስክ ወይም ቢኤ ዲግሪ በሶሻል ሳይንስ የትምህርት መስክ
- ብዛት – 1
- የስራ ልምድ– 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ከዲግሪ በኋላ 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ከዲግሪ በኃላ
- የስራ ቦታ – አዲስ አበባ
- ደመወዝ – 3950
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሴቶችና የወጣቶች ጉዳይ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ኤምቢኤ/ኤም ኤ ዲግሪ በሶሻል ሳይንስ የትምህርት መስክ ወይም ቢኤ ዲግሪ በሶሻል ሳይንስ የትምህርት መስክ
- ብዛት – 1
- የስራ ልምድ– 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው የስራ ልምድ ከዲግሪ በኃላ
- የስራ ቦታ – አዲስ አበባ
- ደመወዝ – 3270
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኦፊሰር ማናጀር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል ሳንስና ኦፊስ ማናጅመንት
- ብዛት – 6
- የስራ ልምድ– 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ከዲፕሎማ በኃላ
- የስራ ቦታ – አዲስ አበባ
- ደመወዝ – 2220
The post የሴቶችና የወጣቶች ጉዳይ ኦፊሰር : ኦፊሰር ማናጀር – 8 ክፍት የስራ ቦታዎች appeared first on AddisJobs.