የሺ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የከባድ መኪና ሹፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የስራ ልምድ ፡ – ከ6 ዓመት በላይ
- ብዛት፡ – 50
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ቀላል መኪና ሹፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ህዝብ፣ ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ያለው
- የስራ ልምድ ፡ – ከ3 ዓመት በላይ
- ብዛት፡ – 10
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – መካኒካል ኢንጅነር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ዲግሪ በመካኒካል ኢንጂነር
- የስራ ልምድ ፡ – 0 ዓመት ከዛ በላይ የሰራ
- ብዛት፡ – 5
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ኢንስፔክተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ዲፕሎማ በአውቶሞቲቭ 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ
- የስራ ልምድ ፡ – በከባድ መኪና ላይ ከ6 ዓመት ከዛ በላይ የሰራ
- ብዛት፡ – 3
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሲኒር መካኒካል የከባድ መኪና
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ዲፕሎማ በአውቶሞቲቭ
- የስራ ልምድ ፡ – ከ5 ዓመት በላይ የሰራ እንዲሁም ኤቪኮና ማርሴዲስ ላይ ሠርተፍኬት ያለው ይመረጣል
- ብዛት፡ – 10
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሲኒየር መካኒክ የቀላል መኪና
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ዲፕሎማ በአውቶሞቲቭ
- የስራ ልምድ ፡ – ከ5 ዓመት በላይ የሰራ
- ብዛት፡ – 10
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሲኒየር ኤሌክትሪሺያን
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ዲፕሎማ በአውቶሞቲቭ
- የስራ ልምድ ፡ – ከ8 ዓመት በላይ የሰራ (Truck Computer Diagnose) ላይ ልምድ ያለው ይመረጣል
- ብዛት፡ – 5
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ረዳት መካኒክ
- የስራ ልምድ ፡ – ከ3 ዓመት በላይ
- ብዛት፡ – 20
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ጎሚስታ
- የስራ ልምድ ፡ – በጎሚስታ ስራ ከ3 ዓመት በላይ የሰራ
- ብዛት፡ – 5
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ባትላሜራ /ቦዲማን/
- የስራ ልምድ ፡ – በትንሽ እና በትልቅ መኪና ላይ ከ3 ዓመት በላይ የሰራ
- ብዛት፡ – 5
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ስቶር ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ዲፕሎማ በአካውንቲንግ
- የስራ ልምድ ፡ – ከ1 ዓመት በላይ
- ብዛት፡ – 10
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ግሪስማን
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ዲፕሎማ በአውቶሞቲቭ
- የስራ ልምድ ፡ – ከ1 ዓመት በላይ
- ብዛት፡ – 10
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የመኪና እጥበት ሠራተኛ
- የስራ ልምድ ፡ – በመኪና እጥበት ስራ ከ3 ዓመት በላይ የሰራ
- ብዛት፡ – 10
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሲኒየር አይቲ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ዲፕሎማ/ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ
- የስራ ልምድ ፡ – ዲፕሎማ ከ7 ዓመት እና ዲግሪ ከ5 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለው
- ልዩ ችሎታ ፡ በሀርድዌር፣ በሶፍትዌር፣ኔትዎርክ ዝርጋታና ኮምፒውተር ጥገና ላይ የሰራ ቢሆን ይመረታል
- ብዛት፡ – 3
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ጁኒየር አይቲ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ዲፕሎማ/ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ
- የስራ ልምድ ፡ – ዲፕሎማ ከ3 ዓመት እና ዲግሪ ከ2 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለው
- ልዩ ችሎታ ፡ በሀርድዌር፣ በሶፍትዌር፣ኔትዎርክ ዝርጋታና ኮምፒውተር ጥገና ላይ የሰራ ቢሆን ይመረታል
- ብዛት፡ – 3
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሲኒየር አካውንታንት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ዲፕሎማ/ዲግሪ በአካነውንቲንግ
- የስራ ልምድ ፡ – ዲፕሎማ ከ7 ዓመት በላይ ዲግሪ ከ5 ዓመት በላይ
- ብዛት፡ – 5
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – አካውንታንት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ዲፕሎማ/ዲግሪ በአካነውንቲንግ
- የስራ ልምድ ፡ – ዲፕሎማ ከ5 ዓመት በላይ ዲግሪ ከ4 ዓመት በላይ
- ብዛት፡ – 5
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ጁኒየር አካውንታንት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ዲፕሎማ/ዲግሪ በአካነውንቲንግ
- የስራ ልምድ ፡ – ዲፕሎማ ከ3 ዓመት በላይ ዲግሪ ከ2 ዓመት በላይ
- ብዛት፡ – 5
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ቀላል ትርንስፖርት ስምሪት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ዲፕሎማ በአውቶሞቲቭ
- የስራ ልምድ ፡ – ከ10 ዓመት በላይ
- ብዛት፡ – 3
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ፀሐፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ዲፕሎማ በሴክሬተሪያል ሳይንስ
- የስራ ልምድ ፡ – ከ2 ዓመት በላይ (ጾታ- ሴት)
- ብዛት፡ – 3
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ቀለም ቀቢ
- የስራ ልምድ ፡ – በመኪና ቀለም ቅብ 3 ዓመት ከዛ በላይ የሰራ
- ብዛት፡ – 5
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ረዳት ቀለም ቀቢ
- የስራ ልምድ ፡ – በመኪና ቀለም ቅብ 1 ዓመት ከዛ በላይ የሰራ
- ብዛት፡ – 5
ለሁሉም የስራ መደቦች
- ደመወዝ – በስምምነት ሆኖ ማራኪ
- የስራ ቦታ – አዲስ አበባ
The post ሹፌር : መካኒካል ኢንጅነር: መካኒክ: ኤሌክትሪሺያን : አይቲ ባለሙያ: ፀሐፊ እና ሌሎች ከ 80 በላይ ክፍት የስራ ቦታዎች appeared first on AddisJobs.