ድርጅታችን ካንቲ ክለብ ዴቨሎፐርስ ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የንድፍ ባለሙያ (Drafts person)
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ የትምህርት ተቋም በድራፍቲንግ (ንግፍ) ስራ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ
- በድራፍቲንግ (ንድፍ) ስራ ከአንድ እስከ ሁለት ዓመት የሰራ/ች የAuto Cad ዕውቀት ግዴታ ነው፡፡
- ብዛት – 1
- ደሞወዝ – በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ – የረር ቪው የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት(ለገጣፎ)