Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

የሥልጠና ኦፊሰር: አውቶ ኤሌክትሪሽያን: የጥራት ተቆጣጣሪ –ክፍት የስራ ቦታዎች

$
0
0

ብሔራዊ ትምባሆ ድርጅት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ  አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሥልጠና ኦፊሰር /የእርሻ/
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በዕፅዋት ሳይንስ/ በአግሮኖሚ/በፖታሎጂ 6 ዓመት በእርሻ ዘርፍ የሰራ/ች
  • ብዛት                          1
  • ደሞወዝ                         00
  • የስራ ቦታ አዲስ አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ አውቶ ኤሌክትሪሽያን
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ኮሌጅ ዲፕሎማ በኤሌክትሪክሲቲ የስራ ልምድ አያስፈልግም
  • ብዛት                          1
  • ደሞወዝ                         3,817.00
  • የስራ ቦታ አዲስ አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጁኒየር የጥራት ተቆጣጣሪ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ኮሌጅ ዲፕሎማ በኢንዱስትሪያል፣ ኬሚካል ወይም በፕሮዳክሽን ኢንጂነሪንግ ወይም በኬሚስትሪ ወይም ደረጃ 4 በፋድ ፕሮሰሲንግ ወይም በኬሚካል ፕሮዳክት ፕሮሰሲንግ ማኔጅመንት 2 ዓመት በጥራት ቁጥጥር ላይ የሰራ
  • ብዛት                          1
  • ደሞወዝ                         3,402
  • የስራ ቦታ አዲስ አበባ

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles