Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ኤሌክትሪሻን: ክሬሸር መካኒክ: አካውንታንት: ካሸር እና ሌሎች ስራዎች

$
0
0

ተክለሃይማኖት አስገዶም ኮንስትራክሽን ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ  አመልካቾች  አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኢንደስትሪያል ኤሌክትሪሻን
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከታወቀ ኮሌጅ/የሙያ ተቋም በኤሌክትሪክስ የትምህርት መስክ በዲፕሎማ የተመረቀ በሙያው 7 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ
  • ብዛት              1
  • ደሞወዝ             በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር ክሬሸር መካኒክ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከታወቀ ኮሌጅ በመካኒክነት በዲፕሎማ የተመረቀ በሙያው 7 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ
  • ብዛት              2
  • ደሞወዝ             በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ክሬሸር ፎርማን
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከታወቀ ኮሌጅ/ተቋም የተመረቀ በክሬሸር ፎርማንነት ሙያው 10 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ
  • ብዛት              2
  • ደሞወዝ             በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የቢሮ መሀንዲስ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በሲቪል ምህንድስና በዲግሪ የተመረቀ/ች በሙያው ከ5 ዓመት በላይ የሰራ/ች ወይም በዲፕሎማ ተመረቀ/ች በሙያው ከ6 ዓመት የሰራ/ች (በተለይ ሴቶች ይበረታታሉ
  • ብዛት              3
  • ደሞወዝ             በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ በፕሮጀክት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የስምሪት አገልግሎት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ ኮሌጅ በአውቶ መካኒክስ ወይም በተመሳሳይ የሙያ መስክ በዲፕሎማ ወይም ከዚያ በላይ የተመረቀ በሙያው 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ብዛት              1
  • ደሞወዝ             በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

 

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሰራተኛ አስተዳደር ኃላፊ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በማኔጅመንት በድግሪ የተመረቀ/ች በሙያው 7-10 ዓመት በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ የሰራ/ች
  • ብዛት              1
  • ደሞወዝ             በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋና መ/ቤት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር አካውንታንት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በአካውንቲንግ በዲግሪ የተመረቀ/ች በሙያው 3 ዓመት ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ች በሙያው 5 ዓመት በኮንስትራክሽን የሰራ/ች
  • ብዛት              1
  • ደሞወዝ             በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጁኒየር አካውንታንት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በአካውንቲንግ በዲግሪ የተመረቀ/ች በሙያው 2 ዓመት ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ች በሙያው 4 ዓመት በኮንስትራክሽን የሰራ/ች
  • ብዛት              2
  • ደሞወዝ             በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ካሸር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከታወቀ ኮሌጅ /የሙያ ተቋም/ በአካውንቲንግ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች በአዲሱ ስርዓት ትምህርት በደረጃ 3 የተመረቀች የካሽ ረጅስተር ማሽን መጠቀም የምትችል
  • ብዛት              1
  • ደሞወዝ             በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ በፕሮጀክት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የንብረት ተቆጣጣሪ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • 10ኛ እና 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች በንብረት አያያዝ ከ5 ዓመት በላይ የሰራ/ች
  • ብዛት              2
  • ደሞወዝ             በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ በፕሮጀክት

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles