ቢፍቱ አዱኛ ቢዝነስ አ.ማ ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ ትራንዚተር
ብዛት 1
የትምህርት ደረጃ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በፕሮኩርመንት ማኔጅምነት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በሳፕላይ ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- ለመጀመሪያ ዲግሪ 3 ዓመትና ከዚያ በላይ በተዛማጅ የሥራ ልምድ ያለው በቂ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ት
ደረጃ X
- የስራ መደብ መጠሪያ የሎጂስቲክስ ባለሙያ
ብዛት 1
የትምህርት ደረጃ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬትንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ በሳፕላይ ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- ለመጀመሪያ ዲግሪ 3 ዓመትና ከዚያ በላይ በተዛማጅ የሥራ ልምድ ያለው በቂ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ት
ደረጃ X
- የስራ መደብ መጠሪያ ከፍተኛ የሀገር ውስት ግዥ ባለሙያ
ብዛት 1
የትምህርት ደረጃ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በፕሮኩርመንት ማኔጅመንት በኢኮኖሚክስ ወይም ተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- ለመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመትና ከዚያ በላይ በተዛማጅ የሥራ ልምድ ያለው በቂ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ት
ደረጃ XII
- የስራ መደብ መጠሪያ የሰው ሀብት ልማት ኤክስፐርት
ብዛት 1
የትምህርት ደረጃ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- ለመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመትና ከዚያ በላይ በተዛማጅ የሥራ ልምድ ያለው በቂ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ት
ደረጃ XI