Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

አይቲ ባለሙያ : ሾፌር : የደንበኞች አገልግሎት : የኮንትራት ባለሙያ: የጥገና ባለሙያ – 10 ክፍት የስራ ቦታዎች

$
0
0

የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ  አመልካቾች  አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል

ሀ. ለኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የደንበኞች አገልግሎት ዳይሬክቶሬት

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኮንስትራክሽን ወጪ ትመና ከፍተኛ ባለሙያ
  • የትምህርት ዓይነት ፡ በምህንድስና ወይም በአርክቴክቸር ወይም በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ለምድ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ 5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • ብዛት              1
  • ደሞወዝ             5607
  • ደረጃ XV
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኮንስትራክሽን ኮንትራክት ድንጋጌዎች አፈጻጸም ማሻሻያ ከፍተኛ ባለሙያ
  • የትምህርት ዓይነት ፡ በምህንድስና ወይም በአርክቴክቸር ወይም በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም በኮንስትራክሽን ሕግ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ለምድ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ 5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • ብዛት              1
  • ደሞወዝ             5607
  • ደረጃ XV
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኮንትራት አስተዳደር ከፍተኛ ባለሙያ
  • የትምህርት ዓይነት ፡ በምህንድስና ወይም በአርክቴክቸር ወይም በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ 5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ለምድ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • ብዛት              1
  • ደሞወዝ             5607
  • ደረጃ XV

 

ለ. ለኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂና ዳታ ቤዝ ዳይሬክቶሬት

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂና ዳታቤዝ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
  • የትምህርት ዓይነት ፡ በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ 8 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ለምድ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ 7 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • ብዛት              1
  • ደሞወዝ             7086
  • ደረጃ X

ሐ. ለፋይናንስ ግዥ ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት  

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ እቃ ግምጃ ቤት
  • የትምህርት ዓይነት ፡ በሂሳብ መዝገብ አያያዝና መሰል ሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ እና 8 ዓመት የስራ ልምድ
    • የኮሌጅ ዲፕሎማ 6 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት                          2
  • ደሞወዝ                         2872 (5 እርከን ገባ ብሎ)
  • ደረጃ ጽሂ-10
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የንብረት አስተዳደርና አቅርቦት ባለሙያ/ዕቃ ግዥ ሰራተኛ
  • የትምህርት ዓይነት ፡ በሂሳብ መዝገብ አያያዝና መሰል ሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ እና 7 ዓመት የስራ ልምድ
    • ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ 5 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት                          1
  • ደሞወዝ                         4867 (5 እርከን ገባ ብሎ)
  • ደረጃ ፕሳ–6

 

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር III
  • የትምህርት ዓይነት ፡ በቀለም ትምህርት የ3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው ህዝብ 1ኛ መንጃፈቃድ ያለው/ት እና 4 ዓመት የስራ ልምድ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • 4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ
  • ብዛት                          1
  • ደሞወዝ                         1305
  • ደረጃ እጥ-6
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር II
  • የትምህርት ዓይነት ፡ በቀለም ትምህርት የ3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው ህዝብ 1ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት እና 2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • 4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ
  • ብዛት                          1
  • ደሞወዝ                         1123
  • ደረጃ እጥ-5
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሁለገብ የጥገና ባለሙያ
  • የትምህርት ዓይነት ፡ በቀለም ትምህርት የ3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው ህዝብ 1ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት እና 2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 8 ዓመት የስራ ልምድ ከ1993ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 8 ዓመት የስራ ልምድ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ 4 ዓመት የኮሌጅ ዲፕሎማ 2 ዓመት
  • ብዛት                          1
  • ደሞወዝ                         1743
  • ደረጃ መፕ-7

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162